LibreOfficeDev 25.8 እርዳታ
የ ዛሬን ቀን ማስገባት ይችላሉ እንደ ሜዳ ሰነዱን በ ከፈቱ ቁጥር የሚሻሻል ወይንም እንደ ሜዳ የማይሻሻል
ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ሰነድ tab.
ይጫኑ “ቀን” ከ ዝርዝር ውስጥ እና ከ እነዚህ አንዱን ይፈጽሙ:
ቀን እንደ ሜዳ ለማስገባት ሰነዱን በ ከፈቱ ጊዜ የሚሻሻል ይጫኑ ”ቀን” ከ ዝርዝር ውስጥ
ቀን እንደ ሜዳ ለማስገባት ሰነዱን በ ከፈቱ ጊዜ የማይሻሻል ይጫኑ “ቀን (የ ተወሰነ)” ከ ዝርዝር ውስጥ